Now livetag icon
Digital 100 - Similarweb official ranking of the fastest growing digital brandsMeet the leading brands of 2026banner icon

1月20日 的 ስንክሳር * Sinksar Saints History 應用程式分析

ስንክሳር * Sinksar Saints History

ስንክሳር * Sinksar Saints History

  • Samuel Minale
  • Google Play 商店
  • 免費版
  • 生活方式
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው። ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ፣ ከሐዋርያት ፣ ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት ሁሉ ከመስከረም መባቻ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ። ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር። ለዘላለሙ አሜን!! የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን የሞባይል አፕሊኬሽን ለራሶ እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል። እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን። በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ6ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት:- - የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን - የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን - የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን - የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን - የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን - የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን አሜን!! በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው። ዲ/ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር ፣ በማንበብ ፣ በመተርጎም ፣ በመፃፍ ፣ በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው። ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል። ስንክሳር * Sinksar - (Lives of Saints) in Amharic and English language. ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar(Synaxarium) the Orthodox Tewahedo Church In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit, One God Amen! In order to learn from the Synaxarium or history and Lives of the Christian Saints and to get better in your Christianity especially in Orthodox Tewahedo Church life we highly recommend you to read the book, and for those of you who couldn’t access the book here is an App for it which contain the main stories with pictures illustrating the story. Most of the Saints are from the Oriental Orthodox Church. This Oriental Orthodox communion is composed of six autocephalous churches: - the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, - the Coptic Orthodox Church of Alexandria, - the Syriac Orthodox Church of Antioch, - the Armenian Apostolic Church, - the Eritrean Orthodox Tewahedo Church, and - the Malankara Orthodox Syrian Church. - In Amharic and English languages. Keep reading, discuss what you have read with other Christians, and Keep sharing the App for all the Christians of the world.
ስንክሳር * Sinksar Saints History

ስንክሳር * Sinksar Saints History 使用排名

基於 Similarweb 的算法,根據過去 28 天的安裝數和活躍用戶數進行計算。

所有類別 在
美國--
生活方式 在
美國--

每日活躍使用者

通過查看ስንክሳር * Sinksar Saints History 的下載量和每日活躍用戶數,分析 ስንክሳር * Sinksar Saints History 用戶的使用模式。

位使用者

通過查看ስንክሳር * Sinksar Saints History 的下載量和每日活躍用戶數,分析 ስንክሳር * Sinksar Saints History 用戶的使用模式。

解鎖每日活躍使用者
11月12月1月

隨時間變化的 ስንክሳር * Sinksar Saints History 排名統計

Similarweb 的使用排名和Google Play 商店ስንክሳር * Sinksar Saints History排名

使用排名

排名

ስንክሳር * Sinksar Saints History按國家/地區排名

ስንክሳር * Sinksar Saints History 在其主要類別中排名最高的國家

無可顯示數據

用戶興趣和熱門類別

ስንክሳር * Sinksar Saints History用戶使用的熱門類別和應用程式

熱門分類
關聯性
該類別中的熱門應用
More apps
26%
WPS Office-PDF, Word, Sheet
ChatGPT
Ethiopian Calendar
CamScanner- scanner, PDF maker
PDF Reader - PDF Viewer
21%
AppLock
Notepad - Notes and Notebook
Google
Samsung Calculator
Clock
13%
Telegram
WhatsApp Messenger
Truecaller: Spam Call Blocker
Google Chrome
Snapchat
13%
Brightspace Pulse
English Grammar Test
Tandem: Language exchange
Gauth: AI Study Companion

的頂級競爭對手和替代方案

來自同一應用商店,有很高可能被相同使用者使用的應用程式。

PictureThis - Plant Identifier

PictureThis - Plant Identifier

Glority Global Group Ltd.

Lightroom Photo & Video Editor

Lightroom Photo & Video Editor

Adobe

Alibaba.com - B2B marketplace

Alibaba.com - B2B marketplace

Alibaba Mobile

AllTrails: Hike, Bike & Run

AllTrails: Hike, Bike & Run

AllTrails, LLC

ስንክሳር * Sinksar Saints History VS.

1月 20, 2026