Now livetag icon
The official Gen AI Landscape report for 2026 is here. Don’t miss out!Get your copybanner icon

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ app analytics for July 31

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

  • Huda Soft
  • Google Play Store
  • Free
  • Books & Reference
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል። ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦ ✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ። ✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ። ✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል። ✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል… ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ። ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT --------------------- ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ። ────የታሪኮቹ ምንጮች──── ① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ الإصابة في تميز الصحابة [لابن حجر العسقلاني] ② ሲፈቱ ሰፍዋህ የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ صفة الصفوة [لابن الجوزي ] ③ አልሙስተድረክ የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ المستدرك [للحاكم النيسابوري ] ④ አል ኢስቲዓብ የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ الإستيعاب [لابن البر عبد ] ⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ የኢብኑ ከሲር ኪታብ البداية والنهاية [لابن كثير ] እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ Usage Rank

The usage rank is based on Similarweb's algorithm that calculates current installs and active users over a 28-day period.

All Categories in
United States--
Books & Reference in
United States--

Daily active users

Analyze usage patterns of ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ users by viewing ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ downloads and daily active users over time.

Users

Analyze usage patterns of ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ users by viewing ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ downloads and daily active users over time.

Unlock daily active users
JunJulJul

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ Ranking Stats Over Time

Similarweb's Usage Rank & Google Play Store Rank for ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

Rank

No Data Available

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ Ranking by Country

Counties in which ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ has the highest ranking in its main categories

No Data to Display

Users Interests & Top Categories

Top categories and apps used by ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ users

No Data to Display

Top Competitors & Alternative Apps

Apps with a high probability of being used by the same users, from the same store.

No Data to Display
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

July 31, 2026