Now livetag icon
2026 State of Ecommerce: Own the AI Shopper Journey.Download Reportbanner icon

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat app analytics for September 10

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

  • Nigat Systems
  • Google Play Store
  • Free
  • Books & Reference
መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ ካካተታቸው ክፍሎች መካከል በጥቂቱ - አአትብ -ይትባረክ እግዚአብሔር -ግነዩ ለእግዚአብሔር - እዌድሰኪ ኦ ድንግል -ዘይክል ኩሎ -ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል -ንሴብሖ ለእግዚአብሔር - ገነይነ ለኪ - የምንባብ ክፍል ከነመርገፉ - ኩሎሙ ዘዘወትር - ኩሎሙ ዘእግዝእትነ ማርያም - ኩሎሙ ዘኪዳነ ምሕረት ወዘፍልሰታ - ኩሎሙ ዘቁስቋም - ኩሎሙ ዘመላእክት - ዘቅድስት ሥላሴ - ኩሎሙ ዘበዓለ እግዚአብሔር - ሞገስነ ወክብርነ - ሚካኤል ሊቀ መላእክት - ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ - ሰአሊ ለነ ማርያም - ይዌድስዋ መላእክት - እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘወትር - እሴብሕ ጸጋኪ ዘቁስቋም - እሴብሕ ጸጋኪ ዘሐዋርያት ወሰማዕታት ወጻድቃን - ዘደብረ ዘይት ወዘጷጉሜን - እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘመነ ጽጌ - እሴብሕ ጸጋከ ዘመስቀል ወዘመድኀኔ ዓለም፤ ናቸው፡፡ የመተግበሪያው ልዩ ገጽታዎች | App Features • በምዕራፍ የተከፋፈለ | Organized Reading የሰዓታት ክፍሎችን ለመቀያየርና ለማንበብ በሚያመች መልኩ የተደራጀ። Organized in a way that makes it easy to switch between chapters. • የድምጽ ንባብ | Audio Reading እያነበቡ በተመሳሳይ ሰዓት በድምጽ ለማዳመጥ የሚያስችል። Listen to the text while reading at the same time with audio support. • ያለ በይነመረብ የሚሰራ | Offline Access አንዴ ዳውንሎድ ካደረጉት በኋላ ያለ ኢንተርኔት መስራት ይችላል። Works offline after download, so you can use it without an internet connection. • ለአይን ምቹ | Eye-Friendly Reading የጽሑፉን መጠን (Font Size) ለማስተካከል እና የጀርባ ቀለም (Theme/Background) ለቀንና ለማታ ንባብ ምቹ አድርጎ ለመቀየር የሚያስችል። Adjust font size and switch background/theme settings for comfortable reading during the day or at night. ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የደረሱትን የነዚኽን ኹሉ ምስጢር በሕይወተ ሥጋ ሳሉ አለማወቅ ስንፍና ነውና ለሁላችንም በቀላሉ ይደርስ ዘንድ እነሆ ይህን መተግበሪያ አቅርበናል። ተጠቀሙበት።
ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat Usage Rank

The usage rank is based on Similarweb's algorithm that calculates current installs and active users over a 28-day period.

All Categories in
United States--
Books & Reference in
United States--

Daily active users

Analyze usage patterns of ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat users by viewing ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat downloads and daily active users over time.

Users

Analyze usage patterns of ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat users by viewing ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat downloads and daily active users over time.

Unlock daily active users
JulAugSep

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat Ranking Stats Over Time

Similarweb's Usage Rank & Google Play Store Rank for ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

Rank

No Data Available

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat Ranking by Country

Counties in which ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat has the highest ranking in its main categories

No Data to Display

Users Interests & Top Categories

Top categories and apps used by ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat users

No Data to Display

Top Competitors & Alternative Apps

Apps with a high probability of being used by the same users, from the same store.

No Data to Display
ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

September 10, 2026