8月26日 的 ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 應用程式分析
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ
- Huda Soft
- Google Play 商店
- 免費版
- 書籍與參考資料
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።
በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…
ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
────የታሪኮቹ ምንጮች────
① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ
የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ
الإصابة في تميز الصحابة
[لابن حجر العسقلاني]
② ሲፈቱ ሰፍዋህ
የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ
صفة الصفوة
[لابن الجوزي ]
③ አልሙስተድረክ
የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ
المستدرك
[للحاكم النيسابوري ]
④ አል ኢስቲዓብ
የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ
الإستيعاب
[لابن البر عبد ]
⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ
የኢብኑ ከሲር ኪታብ
البداية والنهاية
[لابن كثير ]
እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 使用排名
基於 Similarweb 的算法,根據過去 28 天的安裝數和活躍用戶數進行計算。
所有類別 在
美國--
書籍與參考資料 在
美國--
每日活躍使用者
通過查看ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 的下載量和每日活躍用戶數,分析 ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 用戶的使用模式。
位使用者
通過查看ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 的下載量和每日活躍用戶數,分析 ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 用戶的使用模式。
解鎖每日活躍使用者6月7月8月
隨時間變化的 ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 排名統計
Similarweb 的使用排名和Google Play 商店ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ排名
排名
無可用數據
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ按國家/地區排名
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 在其主要類別中排名最高的國家
無可顯示數據
用戶興趣和熱門類別
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ用戶使用的熱門類別和應用程式
無可顯示數據
的頂級競爭對手和替代方案
來自同一應用商店,有很高可能被相同使用者使用的應用程式。
無可顯示數據
8月 26, 2026
