取得演示
Now livetag icon
The official Gen AI Landscape report for 2026 is here. Don’t miss out!Get your copybanner icon

8月31日 的 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 應用程式分析

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

  • Huda Soft
  • Google Play 商店
  • 免費版
  • 書籍與參考資料
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ። ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል ። ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል "ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው …" ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል፦ "አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል። አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል ። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን እወቁ ፣ፈለጋቸውንም ተከተሉ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና። በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን ። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችን ብርሀን ነው ። የማንነታችን መለያ ነው…"።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን። በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን/Update ማድረግ ነው። ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ። ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን። ________________ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው" (ሙስሊም ዘግበውታል) ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ። ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት። አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻችንንም አሳምርልን አሚን! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህﷻ ነው። የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ ※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫን ይችላሉ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 使用排名

基於 Similarweb 的算法,根據過去 28 天的安裝數和活躍用戶數進行計算。

所有類別 在
德國--
書籍與參考資料 在
德國--

每日活躍使用者

通過查看30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 的下載量和每日活躍用戶數,分析 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 用戶的使用模式。

位使用者

通過查看30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 的下載量和每日活躍用戶數,分析 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 用戶的使用模式。

解鎖每日活躍使用者
7月7月8月

隨時間變化的 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 排名統計

Similarweb 的使用排名和Google Play 商店30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ排名

排名

無可用數據

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ按國家/地區排名

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ 在其主要類別中排名最高的國家

無可顯示數據

用戶興趣和熱門類別

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ用戶使用的熱門類別和應用程式

無可顯示數據

的頂級競爭對手和替代方案

來自同一應用商店,有很高可能被相同使用者使用的應用程式。

無可顯示數據
30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

8月 31, 2026