What's newtag icon
Our latest AI innovations will deliver tomorrow's market todayDiscover howbanner icon

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS のアプリ分析 12月7日

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS

  • Nigat Systems
  • Google Play ストア
  • 無料
  • 書籍 & 参考文献
መዝሙረ ዳዊት ለቤተክርስቲያን እና ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ ለሐዘን ለደስታ ለመልካምም ሆነ ክፉ ለማንኛውም ሁኔታ የሚያመሰግኑበት ፡ የሚጸልዩበት ፡ የመዝሙር እና የጸሎት መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ሊገናኝ ፡ ኅብረቱም ሊያድግ በመንፈሳዊነትም ሊያድግ ይችላል። መዝሙረ ዳዊት አጠቃላይ መዝሙሩ 150 ሲሆን ከዚህ ውስጥ 82 ቱ የዳዊት መሆኑ ተገልጿል የቀረው የሙሴና የቆሬ የአሳፍ የሐጌና ዘካርያስ የሚሉና ደራሲው ያልታወቀ ይገኝበታል ። መዝሙሮቹ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የተገለጡ ጸሎትና ውዳሴ ናቸው። ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ባለው ኅብረት የሰውን ጥልቅ የልብ ስሜት ይገልጻሉ እነርሱም መታመንን ፤ ፍቅርን ፤ ልዕልናን ፤ ምስጋናንና ውዳሴን ፤ ከእግዚአብሔር ጋር የጠበቀ ኅብረት እንዲኖርመናፈቅን እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግን ፤ ከበደል ነጻ እንዲሆን መጠየቅን ፤ ከእግዚአብሔር ትድግና ለማግኘት መማጸንን ውዳሴውና ምስጋናው እግዚአብሔር በማንነቱ ስለደረገው ታላቅና ድንቅ ነገር ሁሉ ለማመስገን ነው። አንዳንዶቹ መዝሙሮች ስለመሲሑ ዋና ዋና የሆኑትን ክፍሎች ይዘው ይገኛሉ። መዝሙረ ዳዊት የሰውን ይህይወት ዘመን ሳይለይ ሰው በሕይወቱ የሚያጋጥሙትን ኃዘንና ደስታ ፡ መልካምና ክፉ ፡ መውደቅና መነሣት ፡ ችግርና ምቾት ፡ ከእግዚአብሔር መራቅና ወደ እግዚአብሔር መቅረብ የያዘ መጽሐፍ ነው። ለቤተክርስቲያን የጸሎትና የመዝሙር መጻሕፍት መሠረታቸው መዝሙረ ዳዊት ነው። መዝሙረ ዳዊት መዘምራን በዜማ ስልት የሚገለገሉበት መነኮሳት እና ካህናት በመዓልት በሌሊት በቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት ፡ ምእመናን በያሉበት ሆነው እየጸለዩ መላእክተ ብርሃንን የሚያቀርቡበት ፡ መላእክተ ጽልመትን የሚያርቁበት ፡ ሕሙማን የሚፈወሱበት እጅግ ጠቃሚ የሆነው መጽሐፍ ነው። መዝሙረ ዳዊት ሰዎች በዚህች ዓለም በሚኖሩበት ጊዜ ስለ ሚያጋጥሟቸው ሁኔታዎች በሙሉ ምን መጸለይ እንደሚገባቸው የሚያስረዳ መጽሐፍ ስለሆነ ከዚህ ቀጥሎ እንደቀረበው የመጽሐፉን አብዛኛውን ይዘት መረዳት ይቻላል፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ለማቅረብ መዝ.፰፣ መዝ.፳፱፣ መዝ.፴፫ መዝ.፴፮፣ መዝ.፹፱፣ መዝ.፺፬፣ መዝ.፩፻፫፣ መዝ.፩፻፬፣ መዝ.፩፻፭፣ መዝ.፩፻፮፣ መዝ. ፩፻፲፩፣ መዝ. ፩፻፲፰፣ መዝ.፩፻፴፰፣ መዝ.፩፻፵፭፡፡ የእግዚአብሔርን የባሕርይ ልዕልና ለመግለጥና ለማወደስ መዝሙር ፰፣ ፲፱፣ ፳፱፣ ፴፫፣ ፵፯፣ ፷፭፣ ፰፮፣ ፰፰፣ ፸፮፣ ፹፩፣ ፹፱፣ ፺፪፣ ፺፭፣ ፳፮፣ ፺፰፣ ፩፻፴፭፣ ፩፴፮፣ ፩፻፵፯፣ ፩፻፵፰፣ ፩፶፻ አንድ ኃጢአተኛ ከኃጢአቱ በንስሐ ተመልሶ የእግዚአብሔርን ይቅርታ የሚጠይቅበት መዝሙር፦ ፮፣ ፴፩፣ ፴፯፣ ፶፣ ፹፭፣ ፳፻፩፣ ፳፻፪ ፣ ፩፵፪ ጭንቀት፣ፈተና፣ ውርደት፣ ሐዘን፣ ስደትና ጭቆና በሚያጋጥም ጊዜ መዝሙር፡-፪፣ ፮፣ ፲፫፣ ፳፩፣ ፴፭፣ ፵፩፣ ፵፫፣ ፵፬፣ ፶፪ ፣ ፶፭ ፡ ፶፮፣ ፶፱፣ ፷፬፣ ፷፰፣ ፸፬፣ ፸፯፡፸፱፣ ፹፣ ፹፣ ፹፰፣ ፺፡፺፬፡፩፻፪፣ ፩፻፱፣ ፩፻፵፡፩፻፵፫ ፍርሃትና ፈተና ሲያጋጥም በእግዚአብሔር ለመተማመን መዝሙር፦ ፲፩፣ ፲፮፣ ፲፰፣፳፣ ፳፭፣ ፳፯፣ ፳፰፣ ፴፣ ፴፪፣ ፴፯፣ ፵፮፣ ፶፬፣ ፶፯፣ ፷፪፣ ሮ፣ ፸፩፣ ፻፩፣ ፩፻፲፭፣ ፻፳፬፣ ፻፳፩፣ ፻፵፬፣ ፩፵፮ የእግዚአብሔር፣ ሕጉና ቤቱ በሚናፈቅበት ጊዜ መዝሙር፡ ፲፮፣ ፲፯፣ ፲፰፣ ፣ ፵፩፣ ፵፬፣ ፷፫፣ ፸፪፣ ፹፫፣ ፩፻፲፱፣ ፩፻፳፩፣ ፩፻፴፩ ካህናት የቤተ መቅደስን ደረጃዎች ሲወጡ የሚዘምሩአቸው የመዓርግ መዝሙሮች ከመዝሙር ፩፻፪ እስከ ፩፻፴፫ እነዚህ መዝሙሮቹ ለእግዚአብሔር ስምና ለጽድቁ ከተነሣ ታላቅ ቅንአትና ኀጠአትን፤ከፋትን ከመጥላት የተነሣ ጻድቅ ፍርዱን በማምጣት ከፉዎችን አዋርዶ ጻድቃንን ከፍ ከፍ እንዲየደርግ ምልጃን የሚያቀርቡ ናቸው። መዝሙረ ዳዊት ከእግዚአብሔርና ከሰው ግንኙነት አኳያ ሲታይ የሰውን ሰሜት ና ፍላጎት በየደረጃው ከዳር እስከዳር እንደዚህ አድርጎ የገለጸ መጽሐፍ ነው ውዳሴና ተመስጦ ጥልቀት ባለው ሁኔታ ተገልጿል።የማይመች ሁኔታ ባጋጠመ ጊዜ ድንቅ የሆነ የእምነት ጸሎት ያቀርባል።መዝሙረ ዳዊት በሐዲስ ኪዳን ብዙ ጊዜና በተደጋጋሚ የተጠቀሰ መጽሐፍ ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ እጅግ የሚወደዱ መዝሙሮችን የያዘ መጽሐፍ ነው።
መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS使用ランク

使用ランクは、28日間の現在のインストール数とアクティブユーザー数を計算するSimilarwebのアルゴリズムに基づいています。

業界別 ウェブサイトカテゴリーで
米国--
書籍 & 参考文献で
米国#1,724

デイリーアクティブユーザー数(DAU)

期間中のመዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMSダウンロード数と毎日のアクティブユーザー数を表示して、መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMSユーザーの使用パターンを分析。

ユーザー

期間中のመዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMSダウンロード数と毎日のアクティブユーザー数を表示して、መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMSユーザーの使用パターンを分析。

デイリーアクティブユーザーをロック解除
10月11月12月

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS時間の経過に伴う ランキングの統計

Similarwebの使用ランクとመዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS向けGoogle Play ストアランク

使用率ランキング

ランキング

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMSの国別ランキング

メインカテゴリ መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS で最もランクが高い郡


ユーザーの興味・関心とトップカテゴリー

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMSユーザーが使用するトップカテゴリーとアプリ

表示できるデータはありません

トップ競合他社と代替アプリ

同じストアから同じユーザーによって使用される可能性が高いアプリ。

The Book of Mormon

The Book of Mormon

The Church of Jesus Christ of Latter-day Saints

Al Quran - القران الكريم

Al Quran - القران الكريم

OnlyOne Studios

Gospel Library

Gospel Library

The Church of Jesus Christ of Latter-day Saints

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS VS.

12月 7, 2025