取得演示
Now livetag icon
The official Gen AI Landscape report for 2026 is here. Don’t miss out!Get your copybanner icon

8月26日 的 ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 應用程式分析

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

  • Huda Soft
  • Google Play 商店
  • 免費版
  • 書籍與參考資料
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል። ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦ ✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ። ✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ። ✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል። ✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል… ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ። ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT --------------------- ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ። ────የታሪኮቹ ምንጮች──── ① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ الإصابة في تميز الصحابة [لابن حجر العسقلاني] ② ሲፈቱ ሰፍዋህ የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ صفة الصفوة [لابن الجوزي ] ③ አልሙስተድረክ የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ المستدرك [للحاكم النيسابوري ] ④ አል ኢስቲዓብ የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ الإستيعاب [لابن البر عبد ] ⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ የኢብኑ ከሲር ኪታብ البداية والنهاية [لابن كثير ] እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 使用排名

基於 Similarweb 的算法,根據過去 28 天的安裝數和活躍用戶數進行計算。

所有類別 在
德國--
書籍與參考資料 在
德國--

每日活躍使用者

通過查看ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 的下載量和每日活躍用戶數,分析 ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 用戶的使用模式。

位使用者

通過查看ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 的下載量和每日活躍用戶數,分析 ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 用戶的使用模式。

解鎖每日活躍使用者
6月7月8月

隨時間變化的 ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 排名統計

Similarweb 的使用排名和Google Play 商店ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ排名

排名

無可用數據

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ按國家/地區排名

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 在其主要類別中排名最高的國家

無可顯示數據

用戶興趣和熱門類別

ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ用戶使用的熱門類別和應用程式

無可顯示數據

的頂級競爭對手和替代方案

來自同一應用商店,有很高可能被相同使用者使用的應用程式。

無可顯示數據
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

8月 26, 2026