What's newtag icon
Our latest AI innovations will deliver tomorrow's market todayDiscover howbanner icon

12月2日 的 ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ 應用程式分析

ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ

ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ

  • holapps
  • Google Play 商店
  • 免費版
  • 教育
ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ መተግበሪያው ቁርአንን መማር ለሚፈልግ ለመማር ምቹ እና ለውጥ ማምጣት የሚችል እንዲሆን ተደርጎ በክፍሎች ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ምቹ መተግበሪያ ነው። ከመሰረታው የዐረብኛ ፊደላት ጀምሮ እስከ ቁርአን ድረስ በውስጡ አካቶ ይዟል። መተግበሪያ ከያዛቸው ይዘቶች መካከል ክፍል አንድ * ስለ ዓረብኛ ፊደላቶች በስፋት የሚዳሰስበት ክፍል ሲሆን በውስጡ - የዐረብኛ ፊደላትን በድምጽ ከመልመጃ ጋር - የፊደላትን ድምጽ አዎጣጥ የሚያስተምር ለሁሉም ፊደሎች ምስል እና ቪዲዮዎች - ፊደላት በቃላት ውስጥ በተለያየ ቦታ ሲመጡ ያላቸውን ቅርጽ ከመልመጃ ጋር አካቶ ይዟል። ክፍል ሁለት * ስለ አናባቢዎች እና መሳቢያዎች ዝርዝር ትምህርቶችን የያዘ ክፍል ሲሆን - መሰረታዊ አናባቢዎችን ፈትሃ ፣ ዶማ እና ከስራ በድምጽ እና በጽሁፍ - ተንዊን (ፈትሃተይን ፣ ዶመተይን እና ከስረተይን ) በጽሁፍ እና በድምጽ - የመሳቢያ ፊደላቶች (አሊፍ ፣ ያ እና ዋው) በጥሁፍ እና በድምጽ - ሸዳህ ለሁሉም አናባቢዎች እና ተንዊን በጽሁፍ እና በድምጽ ክፍል ሶስት * ይህ ክፍል ቃላቶችን ማንበብ የምንለማመድበት ክፍል ሲሆን ከቀላል ቃላቶች ነጣጥሎ ከማንበብ እስከ አያይዞ ማንበብ ድረስ በጽሁፍ እና በድምጽ ክፍል አራት * ይህ ክፍል ቃላቶችን መመስረት የምንለምመድበትን ኪቦርድ የያዘ ክፍል ሲሆን በዚህ ኪቦርድ ቃላቶች በዓረብኛ በመጻፍ በአማርኛ ንባቦችን ምን እንደሆነ ቀጥታ የሚያሳየን ኪቦርድ ነው። ክፍል አምስት * በዚህ ክፍል ላይ ቁርአንን ማንበብ የምንጀምርበት ክፍል ሲሆን ቁርአንን አያት በአያት ነጥጥለን እንዲሁም ሙሉ ሱራው በአንድ ጊዜ ማዳመጥ የምንችልበትን መንገድ ይዟል። - ቁርአኑን ካዳመጥን በኋላ የራሳችንን አቀራር ለመፈተሽ ሌላ መተግበሪያ ሳያስፈልገን እዚያው ላይ ድምጻችንን በመቅረጽ ምዳመጥ እንችላለን። ክፍል ስድስት * በዚህ ክፍል ውስጥ መሰረታዊ የሆኑ የተጅዊድ ህጎችን የምንማርበት ክፍል ሲሆን በቁርአን ውስጥ በስፋት የሚገኙትን እና እንደመነሻነት የሚያስፈልጉንን የተጅዊድ ህጎች ከድምጽ ምሳሌዎች ጋር ይዟል። ትምህርቱን ውጤታማ ለማድረግ ተማሪው ከአንድ ክፍል ወደሌላ ክፍል ለምለፍ በክፍሉ ውስጥ የተዘጋጀውን ማጠቃለያ ፈተና በመፈተን የሚጠበቅበትን ውጤት ማምጣት ይኖርበታል። መተግበሪያውን ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀም መመዝገብ ስለሚፈልግ እዚያው መተግበሪያው ውስጥ መመዝገቢያውን በመጠቀም መመዝገብ እና ሙሉ ትምህርቱን መማር ይችላሉ። ስለመተግበሪያው ያለዎትን አስተያየት ከትልቅ ምስጋና ጋር እንቀበልላለን። አስተያየትዎትን መተግበሪያው ላይ ባለው የቴሌግራም አካውንት ይላኩልን። አላማችን ዘመናዊ የቁርአን መማር መንገዶችን በመፍጠር ሁሉም ቁርአንን እንዲማር ማስቻል ነው። ለዚህም አስተያየታችሁ ለአላማችን ትልቅ አበርክቷችሁ ነው። መልካም ትምህርት....
ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ

ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ 使用排名

基於 Similarweb 的算法,根據過去 28 天的安裝數和活躍用戶數進行計算。

所有類別 在
美國--
教育 在
美國--

每日活躍使用者

通過查看ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ 的下載量和每日活躍用戶數,分析 ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ 用戶的使用模式。

位使用者

通過查看ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ 的下載量和每日活躍用戶數,分析 ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ 用戶的使用模式。

解鎖每日活躍使用者
10月11月12月

隨時間變化的 ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ 排名統計

Similarweb 的使用排名和Google Play 商店ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ排名

使用排名

排名

ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ按國家/地區排名

ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ 在其主要類別中排名最高的國家


用戶興趣和熱門類別

ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ用戶使用的熱門類別和應用程式

熱門分類
關聯性
該類別中的熱門應用
19%
imo HD - Video Calls and Chats
Truecaller: Spam Call Blocker
Telegram
Snapchat
Google Chrome
18%
Mind Notes: Note-Taking Apps
DeepSeek - AI Assistant
10%
BD NET VPN
Clock
Google
10%
Commercial Bank of Ethiopia

的頂級競爭對手和替代方案

來自同一應用商店,有很高可能被相同使用者使用的應用程式。

Al Quran - القران الكريم

Al Quran - القران الكريم

OnlyOne Studios

Kalaam - Learn Quranic Arabic

Kalaam - Learn Quranic Arabic

Mpyre Software Inc.

Numbers in Armenian language

Numbers in Armenian language

Fenls - Learn English

ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ VS.

12月 2, 2025