12月3日 的 ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase 應用程式分析
ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase
- Nigat Systems
- Google Play 商店
- 免費版
- 書籍與參考資料
An application designed to help users engage with the Ethiopian Orthodox liturgy and Anaphora, providing features such as the liturgical order, audio of the chants, and translations of the texts from Ge'ez (an ancient language used in the liturgy) into Amharic.
መጽሐፈ ቅዳሴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለትምህርተ ሃይማኖት ለ ጸሎት ፡ እንዲሁም ለአምልኮተ እግዚአብሔር ከምትገለገልባቸው ቅዱሳት መጻሕፍት አንዱ ነው።
ይህ ሥርዓተ ቅዳሴ መተግበሪያ በግእዝ እና በአማርኛ የቀረበ ሲሆን ዋናው አላማው ምዕመናንን ቅዳሴ ሥርዓቱን ለመከታተል ፡ ዜማውን በቀላሉ እንዲያደምጡ እና ትርጉሙን መረዳት እንዲችሉ ለማገዝ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
በውስጡ ከተካተቱ የጽሁፍና የዜማ ክፍሎች መካከል
እምነ በሐ ፡ መስቀል አብርሃ ፡ ኩሉ ዘገብራ ፡ ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሉያ ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ ፡ አንቲ ውእት
በአማን ፡ ውይሴብሕዎ
ስብሐት ለአብ ፡ ተንስኡ ለጸሎት ፡ እግዚኦ ተሣሃለነ ፡ ምስለ መንፈስ ፡ ጸልዩ
ኪራላይሶን ፡ ተንስኡ ለጸሎት
ጸልዩ በእንተ እለ ያበውኡ ፡ ተወከፍ መባአነ
ስግዱ ፡ ቅድሜከ
ለአብ ወወልድ ፡ ቅድስት ቤተክርስቲያን ፡ ድንግል ማርያም ፡ ማዕጠንት ዘወርቅ
ቅዱስ ሐዋርያ ጳውሎስ ፡ ቅዱስ ሥሉስ
ቅዱስ ቅዱስ
ዝውእቱ
ክርስቶስ ተንሥአ ፡ ኪዳን
ጸልዩ በእንተ ወንጌል ፡ ይረስየነ ድልዋነ
ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ
በወንጌል መራሕከነ ፡ ተፈስሑ ፡ ነአምን አበ
እሉ ኪሩቤል ፡ መኑ ይመስለከ ፡ ቀዳሚሁ ቃል
ፃኡ ንዑሰ ክርስቲያን
ጸልዩ በእንተ ሰላም ቤተክርስቲያን
ጸልዩ በእንተ ዛቲ ፡ ማኅበረነ ፡ ንበል ኩልነ
የሐዋርያት አመክንዮ
ጸሎተ ሃይማኖት
ስብሐት ለእግዚአብሔር ፡ ጸልዩ በእንተ ሰላም ፡ ክርስቶስ
ቅዳሴ ሐዋርያት
አኰቴተ ቁርባን ፡ ምስለ መንፈስከ ፡ ርቱዕ ይደሉ ፡ ብነ ኀበ እግዚአብሔር
መሐሮሙ ፡ እለ ትነብሩ ፡ ውስተ ጽባሕ ፡ ነነጽር
አውሥኡ ፡ ቅዱስ ፡ ተዘከረነ
አንሥኡ ፡ ነአምን ፡ አሜን አሜን
ንዜኑ ሞተከ
አሜን እግዚኦ ፡ በኩሉ ልብ ፡ በከመ ሀሎ ፡ ሀበነ
ጸልዩ ፡ አቡነ ዘበሰማያት ፡ በከመ ምሕረትከ ፡ ሠራዊተ መላእክት
አርኅው ፡ እለ ተቀውሙ ፡ ስግዱ ፡ ቅድሜከ
ነጽር ፡ አሐዱ አብ ፡ ምስለ መንፈስከ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፡ እለ ውስተ ንሰሐ
ሰላም ለኪ እንዘንሰግድ ንብለኪ
እግዚኦ ፡ በእንተ ማርያም
ሰአሊ ለነ ፡ ጸልዩ በእንቲአነ ፡ ቅዱስ
ነአኩቶ ፡ ተመጦነ
ወናእኩቶ ፡ አቡነ ዘበሰማያት ፡ አጽንኡ አርእስቲክሙ
አሜን እግዚአብሔር ይባርከ
እትው በሰላም
ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ
ጸሎተ ፍትሐት ዘወልድ እና በእንተ ቅድሳት
ጸሎተ ኪዳን
ምስባክ ዘበዓላት
ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase 使用排名
基於 Similarweb 的算法,根據過去 28 天的安裝數和活躍用戶數進行計算。
所有類別 在
美國--
書籍與參考資料 在
美國#940
每日活躍使用者
通過查看ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase 的下載量和每日活躍用戶數,分析 ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase 用戶的使用模式。
位使用者
通過查看ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase 的下載量和每日活躍用戶數,分析 ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase 用戶的使用模式。
解鎖每日活躍使用者10月11月12月
隨時間變化的 ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase 排名統計
Similarweb 的使用排名和Google Play 商店ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase排名
使用排名
排名
用戶興趣和熱門類別
ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase用戶使用的熱門類別和應用程式
的頂級競爭對手和替代方案
來自同一應用商店,有很高可能被相同使用者使用的應用程式。
無可顯示數據
12月 3, 2025