ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ のアプリ分析 7月31日
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ
- Huda Soft
- Google Play ストア
- 無料
- 書籍 & 参考文献
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።
በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…
ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
────የታሪኮቹ ምንጮች────
① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ
የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ
الإصابة في تميز الصحابة
[لابن حجر العسقلاني]
② ሲፈቱ ሰፍዋህ
የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ
صفة الصفوة
[لابن الجوزي ]
③ አልሙስተድረክ
የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ
المستدرك
[للحاكم النيسابوري ]
④ አል ኢስቲዓብ
የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ
الإستيعاب
[لابن البر عبد ]
⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ
የኢብኑ ከሲር ኪታብ
البداية والنهاية
[لابن كثير ]
እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ使用ランク
使用ランクは、28日間の現在のインストール数とアクティブユーザー数を計算するSimilarwebのアルゴリズムに基づいています。
業界別 ウェブサイトカテゴリーで
米国--
書籍 & 参考文献で
米国--
デイリーアクティブユーザー数(DAU)
期間中のሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባダウンロード数と毎日のアクティブユーザー数を表示して、ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባユーザーの使用パターンを分析。
ユーザー
期間中のሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባダウンロード数と毎日のアクティブユーザー数を表示して、ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባユーザーの使用パターンを分析。
デイリーアクティブユーザーをロック解除6月7月7月
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ時間の経過に伴う ランキングの統計
Similarwebの使用ランクとሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ向けGoogle Play ストアランク
ランキング
ご利用可能なデータがありません
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባの国別ランキング
メインカテゴリ ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ で最もランクが高い郡
表示できるデータはありません
ユーザーの興味・関心とトップカテゴリー
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባユーザーが使用するトップカテゴリーとアプリ
表示できるデータはありません
トップ競合他社と代替アプリ
同じストアから同じユーザーによって使用される可能性が高いアプリ。
表示できるデータはありません
7月 31, 2026