取得演示
Now livetag icon
NEW REPORT: Knowing your true competitive position across Web & AppDownload Reportbanner icon

11月9日 的 መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS 應用程式分析

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS

  • Nigat Systems
  • Google Play 商店
  • 免費版
  • 書籍與參考資料
መዝሙረ ዳዊት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኝ የምስጋና፣ የጸሎት፣ የልመና፣ የንስሐ፣ የተስፋ እና የመንፈሳዊ ማጽናኛ ቃላትን የያዘ ታላቅ መጽሐፍ ነው። በአምልኮ፣ በግል ጸሎት እና በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ ከፍተኛ ስፍራ ያለው ሲሆን፣ ለብዙ ምዕመናን በዘመናት ሁሉ የተከበረ የጸሎት መጽሐፍ ነው። መዝሙረ ዳዊት በአጠቃላይ 150 መዝሙሮችን የያዘ ሲሆን፣ አብዛኛዎቹ የንጉሥ ዳዊት መዝሙሮች ናቸው። The Book of Psalms is one of the great books of the Bible, filled with words of praise, prayer, supplication, repentance, hope, and spiritual comfort. It holds a special place in worship, personal prayer, and spiritual life, and has been treasured by believers for generations. Psalms contains 150 chapters, most of which are the prayers and songs of King David. ስለ መተግበሪያው | About the App ይህ መተግበሪያ መዝሙረ ዳዊትን በቀላሉ፣ በተደራጀ እና ለንባብ ምቹ በሆነ መልኩ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል። ተጠቃሚዎች መዝሙራቱን በማንኛውም ጊዜና ቦታ በቀላሉ እንዲያነቡ እና በመንፈሳዊ ሕይወታቸው እንዲጠቀሙበት የተዘጋጀ ነው። እንዲሁም መዝሙራትን በፍጥነት ለመፈለግ፣ ምዕራፎችን በቀላሉ ለመዳሰስ እና ለዕለታዊ ጸሎት ምቹ እንዲሆን በትኩረት ተሠርቷል። This app is designed to present Psalms in a simple, organized, and reader-friendly way. It helps users read the Psalms easily anytime and anywhere, making it a helpful tool for spiritual life and daily prayer. The app is built to make searching, navigating, and reading chapters convenient and smooth. ዋና ዓላማ | Main Purpose የዚህ መተግበሪያ ዋና ዓላማ መዝሙረ ዳዊትን በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ በቀላሉ ተደራሽ ማድረግ፣ የዕለት ተዕለት ጸሎትና መንፈሳዊ ንባብን ማገዝ ነው። The main purpose of this app is to make the Book of Psalms easily accessible at any time and in any situation, while supporting daily prayer and spiritual reading. የመተግበሪያው ልዩ ገጽታዎች | App Features • በየዕለቱ የተከፋፈለ | Daily Organized Reading የሰባቱን ቀናት በቀላሉ ለመቀያየርና ለማንበብ በሚያመች መልኩ የተደራጀ። Organized in a way that makes it easy to switch between and read the seven days. • ቋንቋና ትርጉም | Language and Translation ግእዝ እና አማርኛን ጨምሮ በተለያዩ ቋንቋዎች ማንበብ የሚቻል። አንድ ቋንቋ ወይም በሁለት ቋንቋ ጎን-ለጎን (Parallel) ለማንበብ የሚያስችል። Read in different languages including Ge’ez and Amharic. You can read in a single language or side-by-side in parallel mode. • የድምጽ ንባብ | Audio Reading እያነበቡ በተመሳሳይ ሰዓት በድምጽ ለማዳመጥ የሚያስችል። Listen to the text while reading at the same time with audio support. • ያለ በይነመረብ የሚሰራ | Offline Access አንዴ ዳውንሎድ ካደረጉት በኋላ ያለ ኢንተርኔት መስራት ይችላል። Works offline after download, so you can use it without an internet connection. • ለአይን ምቹ | Eye-Friendly Reading የጽሑፉን መጠን (Font Size) ለማስተካከል እና የጀርባ ቀለም (Theme/Background) ለቀንና ለማታ ንባብ ምቹ አድርጎ ለመቀየር የሚያስችል። Adjust font size and switch background/theme settings for comfortable reading during the day or at night. ለማን ይሆናል? | Who Is This App For? መዝሙረ ዳዊትን ለማንበብ፣ ለመጸለይ፣ ለማመስገን እና ለመንፈሳዊ መጽናናት የሚፈልጉ ሁሉ ይህ መተግበሪያ ተስማሚ ነው። This app is ideal for anyone who wants to read Psalms, pray, give thanks, and receive spiritual encouragement.
መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS 使用排名

基於 Similarweb 的算法,根據過去 28 天的安裝數和活躍用戶數進行計算。

所有類別 在
美國--
書籍與參考資料 在
美國#1,620

每日活躍使用者

通過查看መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS 的下載量和每日活躍用戶數,分析 መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS 用戶的使用模式。

位使用者

通過查看መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS 的下載量和每日活躍用戶數,分析 መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS 用戶的使用模式。

解鎖每日活躍使用者
9月10月11月

隨時間變化的 መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS 排名統計

Similarweb 的使用排名和Google Play 商店መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS排名

使用排名

排名

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS按國家/地區排名

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS 在其主要類別中排名最高的國家


用戶興趣和熱門類別

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS用戶使用的熱門類別和應用程式

無可顯示數據

的頂級競爭對手和替代方案

來自同一應用商店,有很高可能被相同使用者使用的應用程式。

Bible AI: Search

Bible AI: Search

Integral Web Design

Gospel Library

Gospel Library

The Church of Jesus Christ of Latter-day Saints

Al Quran - القران الكريم

Al Quran - القران الكريم

OnlyOne Studios

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS VS.

11月 9, 2026