7月31日的ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ应用程序分析
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ
- Huda Soft
- Google Play 商店
- 免费
- 图书与参考资料
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።
በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…
ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
────የታሪኮቹ ምንጮች────
① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ
የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ
الإصابة في تميز الصحابة
[لابن حجر العسقلاني]
② ሲፈቱ ሰፍዋህ
የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ
صفة الصفوة
[لابن الجوزي ]
③ አልሙስተድረክ
የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ
المستدرك
[للحاكم النيسابوري ]
④ አል ኢስቲዓብ
የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ
الإستيعاب
[لابن البر عبد ]
⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ
የኢብኑ ከሲር ኪታብ
البداية والنهاية
[لابن كثير ]
እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 使用排名
使用率排名基于 Similarweb 的算法,该算法会计算 28 天内的当前安装量和活跃用户数。
所有品类在
美国--
图书与参考资料在
美国--
每日活跃用户数量
查看ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ动态下载量和日常活跃用户,以便分析ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ用户的使用模式
用户
查看ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ动态下载量和日常活跃用户,以便分析ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ用户的使用模式
解锁每日活跃用户数6月7月7月
动态ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ排名统计
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ的 Similarweb 使用排名和Google Play 商店排名
排名
没有可用的数据
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ按国家/地区排名
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ在主要类别中排名最高的县
无数据可显示
用户兴趣点和热门类别
ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ 用户使用的热门类别和应用程序
无数据可显示
顶级竞争对手和替代应用程序
同一商店内很有可能被同一批用户使用的应用程序。
无数据可显示
七月 31, 2026
